Slide Director General Ato Anbesaw Eniyew Slide Ato Gosa Molla ATDATC Dean Slide Sports Academies and Institutes of Sport…Are they more than just impressive buildings? AMENSISA KEBEDE (PHD) Slide 12th Batch 2015 GC "Congratulations!!" Slide በማዕከሉ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ ቃል የማዕከሉ አመራሮች፣ሰራተኞች እና አሰልጣኞች የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አሳረፉ። Slide እንኳን ደስ አላችሁ!!

"Scientific Training for Sustain Substitute Athletes"

ውድ ሰልጣኞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ!🗣🗣🗣 ******************* በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ነገ ጥቅምት 9/2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስና ነባር ሰልጣኞች ወደ ማዕከሉ መግባት ይጀምራሉ።

Latest News

ማዕከሉ በኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ7ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።

ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከታህሳስ 3-7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ...

በማዕከሉ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ ቃል የማዕከሉ አመራሮች፣ሰራተኞች እና አሰልጣኞች የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አሳረፉ።

በማዕከሉ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ ቃል የማዕከሉ አመራሮች፣ሰራተኞች እና አሰልጣኞች የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አሳረፉ። ********** ሐምሌ...

ማዕከሉ በ52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ6ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።

ግንቦት 13/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየውና የተለያዩ ክለቦች፣ ክልሎች፣ከተማ መስተዳድሮች እና የስፖርት ተቋማቶች...

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማዕከሉን ጎበኙ

በረ/ፕሮፌሰር እንዳልካቸው ሌሊሳ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ስፖርት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ...

ማዕከሉ ለአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜ. ሀገራችንን ወክሎ የሚወዳዳር 1 አትሌት አስመረጠ።

ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም በቀጣይ በዛምቢያ እ.እ.አ ከሚያዝያ 19 ቀን እስከ ግንቦት 3 ቀን 2023 ዓ.ም በሉሳካ ብሔራዊ ሄሮድስ ስታዲየም ከ18/20 ዓመት...

ማዕከሉ በሴቶች እግር ኳስ የአቋም መለኪያ ጫወታ የድሬደዋውን መሲ ፓይሌት ፕሮጀክትን 1 ለ 0 አሸነፈ።

ሚያዚያ 22/2015 ዓ.ም ዛሬ በድሬደዋ አርቲፊሻል ስቴዲየም ከሰዓት በኋላ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የማዕከሉ ሴቶች U17 እግር ኳስ ቡድን...

የማዕከሉ ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የሃዋሳ ከነማ U17 B ቡድንን 4:2 በሆነ #Goal ልዩነት አሸነፈ።

የካቲት 5/2015 ዓ.ም በሃዋሳ ሎጊታ አርቲፊሻል ስታዲየም ያካሄደው የማዕከሉ U17 የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የአቋም መለኪያ ጫወታ አቻውን የሃዋሳ ከነማ...

ማዕከሉ በ11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በወንዶች 1ኛ ደረጃን በመያዝ በአጠቃላይ ውጤት ሁለተኛን ደረጃን ይዞ የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

ጥር 28/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም በአሰላው አረንጓዴ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 11ኛው የኢትዮጵያ...

የማዕከሉ የወንዶች እግር ኳስ ሰልጣኞች የአሰላውን የውበት ፕሮጀክትን 3:1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በማዕከሉ የወንዶች የመጀምሪያ አመት የእግር ኳስ ሰልጣኞች የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያውን የወዳጅነት ጫወታ ከአሰላው ውበት ፕሮጀክት ጋር ታህሳስ 1/2015...
18
TRAININIG EVENT
26
COACH
350
TRAINEER

Report

2020 Yearly Report

By 2032, it will be the leading sports academy in Africa by producing standardized and competitive athletes and professionals.

Announcements