“ማዕከሉ ለ11ኛ ግዜ ሰልጣኞችን አስመረቀ”

ሰኔ 16/2014 ዓ.ም   ማዕከሉ የ2014 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞችን አስመረቀ። ======================================== የጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ላለፉት ተከታታይ 4(አራት) ዓመታት ሲያሰለጥናቸው የቆዩ ሰልጣኞችን በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ በደማቅ ስነ-ስረዓት አስመረቀ። ማዕከሉ…

Continue Reading“ማዕከሉ ለ11ኛ ግዜ ሰልጣኞችን አስመረቀ”

የኢትዮዽያ ስፖርት አካዳሚ ለአዲስ አበባና ለአሰላ (አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ማሰልጠኛ ማዕከል) የ2015 ዓ.ም የዕጩ ሰልጣጮች ምልመላ አካሄደ።

ነሀሴ 25/2014 ዓ.ም የኢትዮዽያ ስፖርት አካዳሚ ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ከመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት ለአዲስ አበባና ለአሰላ (ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል) ካምፓሶች በ2015 ዓ.ም አካዳሚውን ለአራት አመት ስልጠና የሚቀላቀሉ በኢትዮጵያ…

Continue Readingየኢትዮዽያ ስፖርት አካዳሚ ለአዲስ አበባና ለአሰላ (አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ማሰልጠኛ ማዕከል) የ2015 ዓ.ም የዕጩ ሰልጣጮች ምልመላ አካሄደ።