የማዕከሉ የወንዶች እግር ኳስ ሰልጣኞች የአሰላውን የውበት ፕሮጀክትን 3:1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በማዕከሉ የወንዶች የመጀምሪያ አመት የእግር ኳስ ሰልጣኞች የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያውን የወዳጅነት ጫወታ ከአሰላው ውበት ፕሮጀክት ጋር ታህሳስ 1/2015 ዓ.ም በማዕከሉ ሜዳ ላይ 3፡1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ከጫወታ በኋላ በማዕከሉ አንድ…

Continue Readingየማዕከሉ የወንዶች እግር ኳስ ሰልጣኞች የአሰላውን የውበት ፕሮጀክትን 3:1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።