ማዕከሉ በ52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ6ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።

ግንቦት 13/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየውና የተለያዩ ክለቦች፣ ክልሎች፣ከተማ መስተዳድሮች እና የስፖርት ተቋማቶች የተሳተፉበት 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜውን አገኘ። በሻምፒዮናው ማዕከሉ ዛሬ…

Continue Readingማዕከሉ በ52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ6ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማዕከሉን ጎበኙ

በረ/ፕሮፌሰር እንዳልካቸው ሌሊሳ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ስፖርት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተመራው ልዑካን ቡድን ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም የማዕከሉን የተለያዩ የስራ ክፍሎችና የስፖርት…

Continue Readingየኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማዕከሉን ጎበኙ

ማዕከሉ ለአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜ. ሀገራችንን ወክሎ የሚወዳዳር 1 አትሌት አስመረጠ።

ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም በቀጣይ በዛምቢያ እ.እ.አ ከሚያዝያ 19 ቀን እስከ ግንቦት 3 ቀን 2023 ዓ.ም በሉሳካ ብሔራዊ ሄሮድስ ስታዲየም ከ18/20 ዓመት በታች የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ለመወዳደር በኢትዮጵያ…

Continue Readingማዕከሉ ለአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜ. ሀገራችንን ወክሎ የሚወዳዳር 1 አትሌት አስመረጠ።

ማዕከሉ በሴቶች እግር ኳስ የአቋም መለኪያ ጫወታ የድሬደዋውን መሲ ፓይሌት ፕሮጀክትን 1 ለ 0 አሸነፈ።

ሚያዚያ 22/2015 ዓ.ም ዛሬ በድሬደዋ አርቲፊሻል ስቴዲየም ከሰዓት በኋላ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የማዕከሉ ሴቶች U17 እግር ኳስ ቡድን አቻውን የድሬደዋውን መሲ ፓይሌት ፕሮጀክትን በተለየ የኳስ ቁጥጥር 1ለ0 በሆነ…

Continue Readingማዕከሉ በሴቶች እግር ኳስ የአቋም መለኪያ ጫወታ የድሬደዋውን መሲ ፓይሌት ፕሮጀክትን 1 ለ 0 አሸነፈ።