ማዕከሉ በኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ7ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።

ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከታህሳስ 3-7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማዕከሉ በወንዶች 6ኛ እና በሴቶች 8ኛን…

Continue Readingማዕከሉ በኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ7ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።