የማዕከሉ ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የሃዋሳ ከነማ U17 B ቡድንን 4:2 በሆነ #Goal ልዩነት አሸነፈ።

የካቲት 5/2015 ዓ.ም በሃዋሳ ሎጊታ አርቲፊሻል ስታዲየም ያካሄደው የማዕከሉ U17 የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የአቋም መለኪያ ጫወታ አቻውን የሃዋሳ ከነማ U17 (B) ቡድንን 4ለ2 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። የማዕከሉ…

Continue Readingየማዕከሉ ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የሃዋሳ ከነማ U17 B ቡድንን 4:2 በሆነ #Goal ልዩነት አሸነፈ።

ማዕከሉ በ11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በወንዶች 1ኛ ደረጃን በመያዝ በአጠቃላይ ውጤት ሁለተኛን ደረጃን ይዞ የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

ጥር 28/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም በአሰላው አረንጓዴ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 11ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ማዕከሉ የ2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። ዛሬ በተካሄዱ ፍፃሜ ውድድሮች በወንድ…

Continue Readingማዕከሉ በ11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በወንዶች 1ኛ ደረጃን በመያዝ በአጠቃላይ ውጤት ሁለተኛን ደረጃን ይዞ የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።