የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማዕከሉን ጎበኙ

በረ/ፕሮፌሰር እንዳልካቸው ሌሊሳ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ስፖርት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተመራው ልዑካን ቡድን ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም የማዕከሉን የተለያዩ የስራ ክፍሎችና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በመጎብኘት ከስፖርት አሰልጣኞችና ከማናጅመንት አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል።

Leave a Reply