ማዕከሉ በኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ7ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ።
ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከታህሳስ 3-7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማዕከሉ በወንዶች 6ኛ እና በሴቶች 8ኛን…
ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከታህሳስ 3-7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ አጭር፣መካከለኛ የ3000 ሜ መሠናክል የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማዕከሉ በወንዶች 6ኛ እና በሴቶች 8ኛን…
በማዕከሉ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ ቃል የማዕከሉ አመራሮች፣ሰራተኞች እና አሰልጣኞች የችግኝ ተከላ አሻራቸውን አሳረፉ። ********** ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ሀገራችን ኢትዮጵያ…
ግንቦት 13/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየውና የተለያዩ ክለቦች፣ ክልሎች፣ከተማ መስተዳድሮች እና የስፖርት ተቋማቶች የተሳተፉበት 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜውን አገኘ። በሻምፒዮናው ማዕከሉ ዛሬ…
በረ/ፕሮፌሰር እንዳልካቸው ሌሊሳ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ስፖርት ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተመራው ልዑካን ቡድን ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም የማዕከሉን የተለያዩ የስራ ክፍሎችና የስፖርት…
ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም በቀጣይ በዛምቢያ እ.እ.አ ከሚያዝያ 19 ቀን እስከ ግንቦት 3 ቀን 2023 ዓ.ም በሉሳካ ብሔራዊ ሄሮድስ ስታዲየም ከ18/20 ዓመት በታች የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ለመወዳደር በኢትዮጵያ…
ሚያዚያ 22/2015 ዓ.ም ዛሬ በድሬደዋ አርቲፊሻል ስቴዲየም ከሰዓት በኋላ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የማዕከሉ ሴቶች U17 እግር ኳስ ቡድን አቻውን የድሬደዋውን መሲ ፓይሌት ፕሮጀክትን በተለየ የኳስ ቁጥጥር 1ለ0 በሆነ…
የካቲት 5/2015 ዓ.ም በሃዋሳ ሎጊታ አርቲፊሻል ስታዲየም ያካሄደው የማዕከሉ U17 የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የአቋም መለኪያ ጫወታ አቻውን የሃዋሳ ከነማ U17 (B) ቡድንን 4ለ2 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። የማዕከሉ…
ጥር 28/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም በአሰላው አረንጓዴ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 11ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ማዕከሉ የ2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። ዛሬ በተካሄዱ ፍፃሜ ውድድሮች በወንድ…
በማዕከሉ የወንዶች የመጀምሪያ አመት የእግር ኳስ ሰልጣኞች የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያውን የወዳጅነት ጫወታ ከአሰላው ውበት ፕሮጀክት ጋር ታህሳስ 1/2015 ዓ.ም በማዕከሉ ሜዳ ላይ 3፡1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ከጫወታ በኋላ በማዕከሉ አንድ…
ህዳር 27/2015 ዓ.ም በአለም ዓቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በአገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ18ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው የፀረ-ሙስና ቀን በአገራችን “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል መሪ ሀሳብ በመከበር ላይ ይገኛል። ይህንን…